የማኅበሩ ዓላማና የሥራ አቅጣጫ
ማኅበሩ የተቋቋመባቸው ዓላማዎች
በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራና በዲጂታል ለውጥ የኢትዮጵያን ዲጂታል ወደፊት ማሳደግ
Engineering Digital Transformation. Powering Intelligent Organizations.
ዓላማችን
ቨርቴክስ ዲጂታል ሶሉሽንስ ኤንድ ኮንሰልታንሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የኢትዮጵያን ዲጂታል ኢኮኖሚ ለማገዝ ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ፣ የድርጅት ሶፍትዌር፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ ክላውድ፣ የሳይበር ደህንነት፣ መረጃ፣ ዲጂታል ለውጥ እና ተያያዥ የቴክኖሎጂ መፍትሔዎችን ለማቅረብ ተቋቁሟል።
ከዚህ በታች ያሉት ኦፊሴላዊ ዓላማዎች የማኅበሩ ዓላማዎች ሥልጣን ያለው መግለጫ ናቸው።
16 ኦፊሴላዊ ዓላማዎች
- ዲጂታል ለውጥ
- የድርጅት ሶፍትዌር
- AI እና ብልህ ቴክኖሎጂ
- መረጃ እና እውቀት
- ክላውድ እና መሠረተ ልማት
- ሳይበር ደህንነት
- የቴክኖሎጂ ምክክር
- ሶፍትዌር እና መተግበሪያ
- የመንግሥት ዲጂታል ለውጥ
- ስልጠና እና አቅም ግንባታ
- ጥናት እና ፈጠራ
- የቴክኖሎጂ ትብብር
- ተያያዥ ሕጋዊ ሥራዎች
እነዚህ ቡድኖች ኦፊሴላዊ ዓላማዎችን ያደራጃሉ። ተጨማሪ ሕጋዊ ዓላማዎች አይደሉም።
01Digital Transformation
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
ቨርቴክስ ዲጂታል ሶሉሽንስ ኤንድ ኮንሰልታንሲ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ልማት ለማፋጠን ዘመናዊ የመረጃ ቴክኖሎጂ (Information Technology) መፍትሔዎችን በመጠቀም ለመንግሥታዊ፣ መንግሥታዊ ላልሆኑ፣ ለግል ድርጅቶች፣ ለማኅበራትና ለሌሎች ተቋማት የዲጂታል ለውጥ (Digital Transformation) አገልግሎትና መፍትሔዎችን ማቅረብ።
02Enterprise Software Solutions
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የድርጅት የሥራ ሂደቶችን የሚያሻሽሉ የኢንተርፕራይዝ ሶፍትዌር ሥርዓቶችን (Enterprise Software Solutions) ማበልጸግ፣ መተግበር፣ ማስተካከል፣ ማስተዳደርና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት።
03ERP & Business Systems
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
ERP (Enterprise Resource Planning) ሥርዓቶችን፣ የሰው ኃይል አስተዳደር ሥርዓቶችን (HRMS) የፋይናንስ ሥርዓቶችን፣ የዕቃ አስተዳደር፣ የሽያጭ፣ የግዥ፣ የፕሮጀክት አስተዳደርና ሌሎች የድርጅት መረጃ ሥርዓቶችን ማቅረብ፣ መዘርጋትና ማማከር።
04Open Source & Commercial Technology
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
በክፍት ምንጭ (Open Source) እና በንግድ ሶፍትዌር ቴክኖሎጂዎች ላይ የተመሠረቱ መፍትሔዎችን በመጠቀም የድርጅቶችን የሥራ ቅልጥፍና፣ የመረጃ ተደራሽነትና የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ለማሻሻል አገልግሎት መስጠት።
05AI & Intelligent Technologies
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence)፣ Machine Learning፣ Generative AI፣ Natural Language Processing (NLP)፣ Data Analytics፣ Business Intelligence እና Intelligent Automation ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሔዎችን ማቅረብ።
06Information & Knowledge Management
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የድርጅቶችን መረጃ ለማደራጀት፣ ለመጠበቅና ለቀልጣፋ አጠቃቀም የሚያስችሉ የDocument Management System (DMS)፣ Electronic Records Management System፣ Knowledge Management System እና Digital Archive ሥርዓቶችን ማበልጸግና መተግበር።
07Cloud & Infrastructure
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የCloud Computing፣ Data Center፣ Server Infrastructure፣ Hosting Service፣ Backup and Disaster Recovery፣ Virtualization እና DevOps ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የመረጃ መሠረተ ልማት መፍትሔዎችን ማቅረብ።
08Network & ICT Infrastructure
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የኮምፒውተር ኔትወርክ ዲዛይን፣ ዝርጋታ፣ አስተዳደር፣ Network Security፣ Wireless Infrastructure፣ Data Communication እና ICT Infrastructure Management አገልግሎቶችን መስጠት።
09Cybersecurity
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity)፣ Information Security፣ Security Assessment፣ Vulnerability Assessment፣ Security Audit፣ Identity and Access Management፣ Data Protection እና የደህንነት ስልጠናዎችን ማቅረብ።
10Technology Consulting
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የድርጅቶችን የቴክኖሎጂ ፍላጎት በመገምገም የICT Strategy፣ Enterprise Architecture፣ Business Process Re-engineering (BPR)፣ System Integration እና Technology Consulting አገልግሎቶችን መስጠት።
11Software & Application Development
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የድርጅቶችን ሥራ ሂደት ወደ ዲጂታል ማድረግ ለማስቻል የWeb Application፣ Mobile Application፣ Enterprise Application፣ API Development እና Software Integration አገልግሎቶችን ማቅረብ።
12Government Digital Transformation
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
የመንግሥት ዲጂታል አገልግሎቶች (Government Digital Platforms)፣ Smart Government Solutions፣ Citizen Service Platforms እና Public Sector Digital Transformation ፕሮጀክቶችን ማገዝና መተግበር።
13Training & Capacity Building
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
በመረጃ ቴክኖሎጂ፣ ሶፍትዌር ልማት፣ ERP፣ AI፣ Cybersecurity፣ Cloud Computing እና Digital Transformation ዘርፎች የሙያ ስልጠና፣ የአቅም ግንባታና የምክር አገልግሎት መስጠት።
14Research & Innovation
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማካሄድ፣ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅና ለአገር ውስጥ የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ አስተዋፅኦ ማድረግ።
15Technology Partnerships
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
ከሀገር ውስጥና ከውጭ ያሉ የቴክኖሎጂ ተቋማት፣ የሶፍትዌር ኩባንያዎች፣ የምርምር ተቋማትና ሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር የቴክኖሎጂ ትብብር፣ ሽርክናና የአገልግሎት ግንኙነት መፍጠር።
16Related Lawful Business Activities
ዓላማውን ያንብቡዓላማውን ደብቅ
ማኅበሩ የተቋቋመባቸውን ዓላማዎች ለማሳካት በሕግ የተፈቀዱ ሌሎች ተያያዥ የንግድ ሥራዎችን ማከናወን።
የሚዛመድ ዓላማ አልተገኘም።
ከዓላማ ወደ ቴክኖሎጂ
- ዓላማ
- ዲጂታል ለውጥ
- ቴክኖሎጂAI, Enterprise Software, Cloud, Data, Cybersecurity, APIs, Automation
- ዲጂታል መፍትሔዎች
- ድርጅቶች እና ተቋማት
ይህ ዓላማዎቹን የማንበብ መንገድ ነው፤ የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ዝርዝር አይደለም።
የዲጂታል ወደፊቱን አብረን እንገንባ
በቴክኖሎጂ፣ በፈጠራና በዲጂታል ለውጥ የኢትዮጵያን ዲጂታል ወደፊት አብረን እንገንባ።